ጌዣ ጥብቅ ደን
ጌዣ ደን በገረሴ ዙሪያ ወረዳ ከሚገኙ መስህቦች አንዱ ሲሆን ከአርባምንጭ ከተማ 56 ኪ.ሜትር፤ ከገረሴ ከተማ 1 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በዛዝኤና ጎራቴ ቀበሌ ዉስጥ የሚገኝ ተፈጥሯዊና ሰዉ ሰራሽ መስህብ ነዉ፡፡ የዚህ…
0 Comments
የካቲት 12, 2025
ጌዣ ደን በገረሴ ዙሪያ ወረዳ ከሚገኙ መስህቦች አንዱ ሲሆን ከአርባምንጭ ከተማ 56 ኪ.ሜትር፤ ከገረሴ ከተማ 1 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በዛዝኤና ጎራቴ ቀበሌ ዉስጥ የሚገኝ ተፈጥሯዊና ሰዉ ሰራሽ መስህብ ነዉ፡፡ የዚህ…
ቢልቦ ፍል ውሃ በጋሞ ዞን በካምባ ዙሪያ ወረዳ በጳሳ ቀበሌ ከአርባምንጭ ከተማ 134 ኪ.ሜ፤ከካምባ ከተማ 34 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ ፍል ውሃው የማዜ ብሄራዊ ፓርክ አካል ነው፡፡የቢልቦ ፍል ውሃ ፓርኩን…
ይህ ፓርክ የዞኑ 2ኛ ብሔራዊ ፓርክ ሲሆን ከዞኑ ዋና ከተማ አ/ምንጭ 195 ኪ.ሜ ፣ከክልሉ ርዕሰ ከተማ ሃዋሳ በ248 ኪ.ሜ እንዲሁም ከሃገራችን ዋና ከተማ አ.አ በ468 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ ፓርኩ…
የአርባምንጭ አዞ ራንች ከአ/ምንጭ ከተማ በስተደቡብ ምሥራቅ አቅጣጫ 7 ኪ/ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን በአባያ ሃይቅ ዳርቻ በ4ሄክታር የመሬት ስፋት ላይ በ1976 ዓ.ም የተቋቋመ ሰው ሰራሽ መስህብ ነው፡፡ የእርባታው ተግባር…