ጋሞ ዱንጉዛ Culture / ባህል ጋሞ ዱንጉዛ የጋሞ ብሔረሰብ ባሳለፈው ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ሽግግሮች የተለያዩ የፈጠራ ሥራዎችን እያዳበረና እየተጠቀመ መጥቷል፡፡ ከእነኝህም የጋሞ ህዝብ የፈጠራ ውጤቶች መካከል አንዱ የሆነው የሸማ ሥራ እና ሸማ ለመሥራት የሚጠቀሟቸው መሣሪያዎች ናቸው፡፡ከረዥም ዘመናት… 0 Comments የካቲት 12, 2025