አርባምንጭ ተፈጥሮ ደን

ይህ ደን በፓርኩ ውስጥ ከሚገኙ መስቦች አንዱ ሆኖ ከአርባ ምንጭ ከተማ በ5ኪ/ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ ደኑ ውስጥ ለውስጥ በሚፈሰው ውኃ የለማና በሁለት የስምጥ ሸለቆ ሀይቆች አጠገብ መኖሩ ልዩ ሲያደርገው በውስጡ…

0 Comments

40ዎቹ ምንጮች

40ዎቹ ምንጮች ከአ/ምንጭ ከተማ በ5ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛሉ፡፡ ይህ ተፈጥሮአዊ ቦታ ከ40 በላይ የሚሆኑ ምንጮች ከአለታማው ተራራ ሥር እየፈለቁ በመፍሰስ ለአካባቢው ልዩ ውበት ለግሰውታል፡፡ የምንጩ አካባቢ የተከለለና ጥቅጥቅ ባለደን የተሸፈነ…

0 Comments

የአባያ ሃይቅ

በነጭሣር ብሔራዊ ፖርክ ውስጥ ከሚገኙ ተፈጥሮአዊ መስህቦችመካከል የአባያና ጫሞ ሃይቆች ተጠቃሽ ሲሆኑ ከአርባምንጭ ከተማ በደቡብና በምስራቅ አቅጣጫ በ10 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛሉ፡፡ እነዚህ በስምጥ ሸለቆ ውስጥ የሚገኙት ሁለት ሃይቆች በእሳተ…

0 Comments

የጫሞ ሃይቅ

በነጭሣር ብሔራዊ ፖርክ ውስጥ ከሚገኙ ተፈጥሮአዊ መስህቦችመካከል የአባያና ጫሞ ሃይቆች ተጠቃሽ ሲሆኑ ከአርባምንጭ ከተማ በደቡብና በምስራቅ አቅጣጫ በ10 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛሉ፡፡ እነዚህ በስምጥ ሸለቆ ውስጥ የሚገኙት ሁለት ሃይቆች በእሳተ…

0 Comments