Read more about the article ጌዣ ጥብቅ ደን
ጌዣ ደን

ጌዣ ጥብቅ ደን

ጌዣ ደን በገረሴ ዙሪያ ወረዳ ከሚገኙ መስህቦች አንዱ ሲሆን ከአርባምንጭ ከተማ 56 ኪ.ሜትር፤ ከገረሴ ከተማ 1 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በዛዝኤና ጎራቴ ቀበሌ ዉስጥ የሚገኝ ተፈጥሯዊና ሰዉ ሰራሽ መስህብ ነዉ፡፡ የዚህ…

0 Comments
Read more about the article ጋሞ ዱንጉዛ
ጋሞ ዱንጉዛ

ጋሞ ዱንጉዛ

የጋሞ ብሔረሰብ ባሳለፈው ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ሽግግሮች የተለያዩ የፈጠራ ሥራዎችን እያዳበረና እየተጠቀመ መጥቷል፡፡ ከእነኝህም የጋሞ ህዝብ የፈጠራ ውጤቶች መካከል አንዱ የሆነው የሸማ ሥራ እና ሸማ ለመሥራት የሚጠቀሟቸው መሣሪያዎች ናቸው፡፡ከረዥም ዘመናት…

0 Comments
Read more about the article ቢልቦ ፍል ውሃ
Bilbo Hot spring, Maze National Park

ቢልቦ ፍል ውሃ

ቢልቦ ፍል ውሃ በጋሞ ዞን በካምባ ዙሪያ ወረዳ በጳሳ ቀበሌ ከአርባምንጭ ከተማ 134 ኪ.ሜ፤ከካምባ ከተማ 34 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ ፍል ውሃው የማዜ ብሄራዊ ፓርክ አካል ነው፡፡የቢልቦ ፍል ውሃ ፓርኩን…

0 Comments