አርባምንጭ ተፈጥሮ ደን

You are currently viewing አርባምንጭ ተፈጥሮ ደን

ይህ ደን በፓርኩ ውስጥ ከሚገኙ መስቦች አንዱ ሆኖ ከአርባ ምንጭ ከተማ በ5ኪ/ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ ደኑ ውስጥ ለውስጥ በሚፈሰው ውኃ የለማና በሁለት የስምጥ ሸለቆ ሀይቆች አጠገብ መኖሩ ልዩ ሲያደርገው በውስጡ የተለያዩ ዱር እንስሳትንና ሀገር በቀል እጽዋቶችን ለአብነት ከርከሮ፣ዝንጆሮ፣ነብር፣ሀረግ፣ዋንዛ፣ዋርካ እና የመሳሰሉትን አጭቆ ይገኛል፡፡ በጥቅልሉ ቦታውን የምድር ገነት ብንል ማጋነን አይሆንምና እድጎበኙ ግብዣችን ስለሆነ እንጠብቆታለን፡፡

ምላሽ ይስጡ