የጮዬ ማስቃላ በዓል አከባበር

ጮዬ በዳራማሎ ወረዳ የሚገኝ ቀበሌ ሲሆን ከዳራማሎ ርዕሰ ከተማ ዋጫ በ31 ኪ.ሜ ርቀት እና ከአ/ምንጭ በ197 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ የጮዬ መስቀል በዞኑም ሆነ በሀገራችን ለየት ባለ መልኩ የሚከበር እጅግ…

0 Comments

SOOFE CEREMONY

Soofe is a unique ceremony in Yoo Masqqala Celebration. It is a beauty show of new bridals of the year. Theceremony held on Market where the bridals come by horse…

0 Comments

ማስቃላ በዓል

ማስቃላ በዞኑ ብሔረሰቦች ዘንድ የሚከበር የዘመን መለወጫ በዓል ነው፡፡ በዞኑ ህዝቦች የሚከበሩ በርካታ አገር በቀል በዓላት አሉ፡፡ ማስቃላም ሆነ ሌሎች አገር በቀል በዓላቶች የራሳቸው ዓላማ፣ታሪካዊ መነሻና የአከባበር ሥርዓት ያላቸው ሲሆኑ…

0 Comments
Read more about the article ማዜ ብሔራዊ ፓርክ
Swayne’s Hartebeest’s

ማዜ ብሔራዊ ፓርክ

ይህ ፓርክ የዞኑ 2ኛ ብሔራዊ ፓርክ ሲሆን ከዞኑ ዋና ከተማ አ/ምንጭ 195 ኪ.ሜ ፣ከክልሉ ርዕሰ ከተማ ሃዋሳ በ248 ኪ.ሜ እንዲሁም ከሃገራችን ዋና ከተማ አ.አ በ468 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ ፓርኩ…

0 Comments